በትግራይ ኤርትራውያን ስደተኞች አደጋ ላይ ናቸው – ተመድ

የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት በትግራይ ውስጥ እየተባባሰ ባለው ጦርነት መካከል የሚገኙ ወደ 24ሺ የሚሆኑ የኤርትራውያን ስደተኞች ትልቅ አደጋ ላይ መሆናቸውን አስታውቋል፡፡ ማይጸብሪ አካባቢ እየተካሄደ ያለው ውጊያ እየተጠናከረ በመምጣቱ በማይ አኒ እና አዲ ኻሩሽ በተባሉ የመጠለያ ካምፖች ውስጥ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን ስደተኞች ደህንነት አደጋ ላይ ናቸው፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት እኤአ ከሀምሌ 14 ጀምሮ ወደ … Continue reading በትግራይ ኤርትራውያን ስደተኞች አደጋ ላይ ናቸው – ተመድ